Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቅማሉ
▼
Thursday, August 22, 2013
ድንግልማ በእውነት ተነሥታለች - በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ለተሐድሶዎች የተሰጠ ምላሽ
›
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም)፡- እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት አደረሳችሁ፡፡ ዘሰ ይብል አፈቅረከኪ ወኢያፈቅር ተአምርኪ [ ትንሣኤኪ ወዕርገትኪ ] ክርስቲያናዊ፤ ኢክርስቱ...
8 comments:
Tuesday, August 20, 2013
ሥጋ ሥጋት ሲኾን
›
በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ (መቅረዝ ዘተዋሕዶ ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም)፡- ከኢትዮጵያ ውጭ ለመኖር በኹኔታዎች ተገድዶ ወደ ጀርመን የሔደ አንድ ወንድማችን በሚኖርበት ሀገር እጅግ በሽተኛ ኾኖ ይቸገራል፡፡ ጾም አይጾ...
Saturday, August 17, 2013
የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
›
ገ/እግዚአብሔር ኪደ (መቅረዝ ዘተዋሕዶ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.)፡- በዚህ ዕለት እመቤታችን ከወትሮው ይልቅ ቀደም ብላ መጥታለች፡፡ “ዛቲ ዕለት ተዓቢ እምኩሎን ዕለታት፤ ወውዳሲያቲሃኒ የዓብያ እምኵሉ ውዳሴያት...
8 comments:
Friday, August 16, 2013
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
›
ገ/እግዚአብሔር ኪደ (መቅረዝ ዘተዋሕዶ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.)፡- በዚህም ቀን እመቤታችን ትመጣለች፤ የብርሃን ድባብ ይዘረጋል፤ የብርሃን ዙፋን ይነጠፋል፡፡ ከዚያ ላይ ኹናም ሊቁን ባርካው ምስጋናዉን ጀምሯል...
11 comments:
‹
›
Home
View web version