Pages
ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቅማሉ
Labels
ልዩ ልዩ
ስብከት ወተግሳጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
በእንተ ቅዱሳን
ጥያቄና መልስ
ትምህርተ ሃይማኖት
ወቅታዊ
የጥበብ ትሩፋት
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ነገረ ማርያም
ለሕፃናት
Friday, March 28, 2014
ደብረዘይት ዘቀዳሚት ሰንበት
በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መጋቢት 20 ቀን 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
የነፋሳት
ሩጫን
ያህል
የዓይን
ጥቅሻም
ያህል
ከሰዎችና
ከመላእክት
ዘንድ
በአንድነት
ለሚሠገድለት
ለእርሱ
ምሥጋና
ይገባል
::
ጥንት
በሌለው
በፊተኛው፣
ፍጻሜ
በሌለው
በኋለኛው
ስም
ሰላም
ይሁንላችሁ
:: (
መጽሐፈ
ምሥጢር
)
Read more »
Thursday, March 27, 2014
ደብረዘይት ዘዓርብ
በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መጋቢት 18 ቀን፣ 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ሹመት
የእርሱ
በሆነ፣
መላእክቱን
ለምስጋና
በሚያሰልፍ፣
የነፍስ
ረቂቅነት
ግዙፉ
በሆነ፣
ልባችንና
ኩላሊታችን
በሚታወቅበት፣
ዳግም
ለሰው
ልጆች
የንስሃ
ጊዜን
በሚሠጥ፣
በደረቀ
ሕይወት
ዝናሙን
በሚያዘንም፣
እውነተኛ
የጽድቅ
ጎዳና
በሆነው
በክርስቶስ
ስም
ሰላም
ይሁንልን
::
Read more »
Wednesday, March 26, 2014
ደብረዘይት ዘሐሙስ
በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መጋቢት 17 ቀን፣ 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ጥንት
በሌለው፣
ለፊተኛው
ፍጻሜ
በሌለው፣
አስቀድሞ
በነበረ፣
አሳልፎም
በሚኖር
የእርሱን
እስትንፋስ
እፍ
ብሎ
ሕይወት
በሰጠን፣
የእርሱን
ደም
አፍስሶ
ዳግም
ሰው
ባደረገን
በልዑል
እግዚአብሔር
ወልድ
ስም
ሰላም
ይሁንላችሁ
::
Read more »
Tuesday, March 25, 2014
ደብረዘይት ዘረቡዕ
በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መጋቢት 16 ቀን 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ከሦስትነቱ
በማይነጠል፣
የሞቱ
በሚነሱም
ጊዜ
ዳግመኛ
ወደ
ሥጋ
አዳራሽ
በሚመልሳት፣
የፀሐይና
ጨረቃን
አካሄድ
ወደ
ምዕራብ
በሚመልስ፣
የወይራውን
ዛፍ
በሚነቅለው፣
የተቀጠቀጠውንም
ሸምበቆ
በሚያጸናው፣
በውጪ
ያለውን
በሚያስባ፣
በውስጥም
ያለውን
በሚያስወጣ፣
በእግዚአብሔር
ስም
በሁሉ
ላይ
የሠለጠነ
ነውና
ለእርሱ
ምሥጋና
ለእናንተም
ሠላም
ይሁን
::
Read more »
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)
FeedBurner FeedCount