Showing posts with label የተወደደ ስምዖን ዐምዳዊ እንዲህ ሲል ጸለየ. Show all posts
Showing posts with label የተወደደ ስምዖን ዐምዳዊ እንዲህ ሲል ጸለየ. Show all posts

Saturday, June 30, 2012

ስምህ

 “ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! መንፈሳዊ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ይገባል፡፡ ዋጋው የማይታወቅ ነጋዴ ገንዘቡን ሁሉ ሰጥቶ የተወዳጀው እውነተኛ ዕንቁ ደንጊያ አንተ ነህ፡፡ ይህንን የዕንቁ ደንጊያ በሰውነታችን ውስጥ ያበራ ዘንድ ደግሞ ዛሬ ለእኛ አድርግልን፡፡ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! የተቀደሰው ስምህ የልባችን ደስታ የሰውነታችን ሽልማት ጌጥ ነው፡፡ …

FeedBurner FeedCount