Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቅማሉ
▼
Showing posts with label
ብሒል ወምክረ አበው
.
Show all posts
Showing posts with label
ብሒል ወምክረ አበው
.
Show all posts
Friday, May 16, 2014
ምክረ አበው ቁጥር 5
›
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ግንቦት ፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! 1. ጥያቄ፡ - “ ለሰው አፍ ከኮሶና ከነገር ማናቸው ይመራል ?" ...
Sunday, October 28, 2012
ምክረ አበው ቁጥር አራት
›
“ ልጆቼ ! ሓኪሞች ብትሆኑ፣ መሀንዲሶች ብትሆኑ፣ የሽመና ሠራተኞች ብትሆኑ፣ መርከበኞችም ብትሆኑ መልካም ነው፡፡ ይህን ጥበብ መማራችሁም ጥሩ ነው፡፡ እኔ ግን ከዚህ የበለጠ ጥበብ አሳ...
1 comment:
Wednesday, September 19, 2012
ምክረ አበው -ቁጥር ሦስት
›
1. ከዕለታት በአንድ ቀን አባ ፓምቦ አባ እንጦንስን “ማድረግ ያለብኝ ነገር ምንድነው?” ብሎ ይጠይቋል፡፡ አባ እንጦንስም እንዲህ ሲል መለሰለት “በራስህ ጽድቅ አትታመን፤ ላለፈው አትጨነቅ፤ ይልቁኑ አንደበትህንና...
1 comment:
Wednesday, August 8, 2012
የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ!
›
ክርስቶስን ትለብስ ዘንድ በውኃ ስሙን እየጠራህ ተጠምቀሃል፡፡ በጥምቀትም የጌታህ ዙፋን አካልህ እንደሆነ ማኅተሙም በግንባርህ ላይ እንደታተመ ልብ በል፡፡ ከእንግዲህ አንተ የሌሎች ሌሎ...
13 comments:
›
Home
View web version