=+=ምሥጢረ ሥላሴን በጥያቄና መልስ=+=
ጥያቄ፡ የሥላሴ ሀልዎታቸው ከመቼ ጀምሮ ነው? መልስ፡ አብ ሀልዎቱን ባገኘ ጊዜ፡፡
ጥያቄ፡ አብ ሀልዎቱን መቼ አገኘ?
መልስ፡ ያልነበረበት ጊዜ ስለሌለ በዚህ ጊዜ ተገኘ ተብሎ አይነገርም፡፡
ጥያቄ፡ ወልድስ መቼ ተወለደ?
መልስ፡ አባቱ ባልተወለደ ጊዜ፡፡
ጥያቄ፡ መንፈስ ቅዱስስ መቼ ሰረጸ?
መልስ፡ ወልድ ባልሰረጸ ነገር ግን በተወለደ ጊዜ፡፡
ደጋግመው ለሚጠይቁን ደጋግመን ይሄን መልስ እንሰጣቸዋለን፡፡
የሥላሴ ቸርነት ይደርብን!!
No comments:
Post a Comment