Pages

Tuesday, September 9, 2014

ዘመኔን አድሰው


በወርቅነሽ ቱፋ
ይኸው
ሩቅ ያልኩት ቀረበ፥ ነገ ዛሬ ሊኾን፥ መጣ እየበረረ፤
በለስ ሕይወቴም ሲፈተሸ፥ ምንም አላፈራ፥ አላዘረዘረ፡፡


  ይኽቺን ዓመት ማረኝ፥ ሰንኮፌን ጣልልኝ፥ በጽድቅ ልመላለስ፤
   ከስፍር ዕድሜዬ፥ በከንቱ ያለፈ ዘመኔን፥ የባከነ ቀኔን አድስ፡፡

No comments:

Post a Comment