Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቅማሉ
▼
Monday, June 25, 2012
የሃይማኖታችን ሊቀ ካህናት- ክፍል ሁለት!!
›
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በክፍል አንድ ትምህርታችን ከሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ስለ ሊቀ ካህናት በስፋትና በጥልቀት የጻፈልን የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ እንደሆነ፤ የዚህ ምክንያት...
3 comments:
Saturday, June 23, 2012
“የታመነ፣ የከበረና የተመሰገነ ስለሚሆን ስለ ዮሴፍ የምንናገረውን እንወቅ!” ቅዱስ ኤራቅሊስ
›
የታመነ፣ የከበረና የተመሰገነ ስለሚሆን ስለ ዮሴፍ የምንናገረውን እንወቅ፡፡ እርሱ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም የሚፈጸመውን ምሥጢር አላወቀምና፡፡ አገልጋይ የሆነለት ምሥጢር ምን ...
Friday, June 22, 2012
“እኔ ነኝ አትፍሩ!” - የዮሐንስ ወንጌል የ28ኛ ሳምንት ጥናት (ዮሐ.6፡16-21)!!
›
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ሕዝቡ ከበሉና ከጠገቡ በኋላ “ይህ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነብይ ነው” ብለው ነበር /ቁ.14/፡፡ ስለዚህም የመሲሑ ክርስቶስ ዓላማ ስላልተረዱ ሊያነ...
Tuesday, June 19, 2012
የሃይማኖታችን ሊቀ ካህናት- ክፍል አንድ!!
›
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ከ ሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ስለ ሊቀ ካህናችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ በስፋትና በጥልቀት የምናገኘው በዕብራውያን መልእክት ነው፡፡ ሐዋርያው መልእ...
7 comments:
‹
›
Home
View web version