በመምህር ሽመልስ መርጊያ የተተረጎመው “የትዳር አንድምታ እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ” ለአምስተኛ ጊዜ ታትሟል።
☞ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መልስ የሚያገኙባቸው ነጥቦች፡-
❖ እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያለውን ድንቅ ፈቃድ፤
❖ “ሚስት ለባሏ ትገዛ” የመባሉ ምክንያትና አተረጓጎም፤
❖ የባልና የሚስት እኩልነትና አንድ አካል ስለ መኾናቸው የተሰጡ ድንቅ ማብራሪያዎች፤
ባልና ሚስት በየበኩላቸው ሊተገብሯቸው ስለሚገቡ ምግባራት፤
❖ ለትዳራቸው ስኬት የሚጠቅሙን ሰማያዊ ፍልስፍናዎችና መንፈሳዊ ጥበባት፤
❖ ኢአማኒ የትዳር ጓደኛ ቢኖረን ምን እናደርግ ዘንድ እንደሚገባን፤
❖ ስለ ባርነት ትርጉም፤
❖ አሳፋሪና አስፈሪ ትእዛዛት ስላሏት ጨካኝ እመቤት ማንነት፤
❖ ስለ ትክክለኛው ድንግናዊ ሕይወት፤
❖ ትኩረት ስላልተቸራቸው ነገር ግን ለብዙዎች ትዳር መፍረስ ዋና ምክንያት ስለኾነው “መከልከል”፤
❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን ምሳሌዎች እንዴት መረዳት እንዳለብንና ስለ አተረጓጎም ስልታቸው መነሻ ነጥቦች፤
❖ ሴቶች ፀጉራቸውን እንዲለናነቡ ወንዶች ግን እንዳይከናነቡ የመታዘዛቸው ምክንያት፤
❖ በትዳራችን ውስጥ ቅድሚያ ልንሰጣቸው ስለሚገቡን ተግባራት፤
❖ እንዲሁም ለትዳራችን ስኬት ታላቅ ጠቀሜታ ያላቸውንና ሌሎችም ቁም ነገሮችን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጥልቀት ተዳስሰዋል፡፡
☞ መጽሐፉን በኹሉም መጻሕፍት መደብሮች - በተለይም በተዋሕዶ መጻሕፍት መደብር (መርካቶ)፣ በቅድስት ማርያም አከባቢ (አምስት ኪሎ)፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ አከባቢ (ፒያሳ) - ያገኙታል፡፡
☞ ተጨማሪ ማብራርያ ከፈለጉ ግን በ0911 046
165 ወይም 0912 074 575 መደወል ይችላሉ፡፡
No comments:
Post a Comment