በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሚያዝያ 1 ቀን
2006 ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ዙፋኑን በሚንቦገቦግ
የእሳት
ሰረገላ
ላይ
ያደረገ፣
በእሳት
መጋረጃዎች
የሚሰወር፣
በምሥጋናም
መብረቅ
የሚጋረድ፣
በኪሩቤል
የሚመሰገን፣
በሱራፌልም
የሚወደስ
እስራኤል
ያመሰገኑት
አንድ
አምላክ
በሥልጣንና
በቻይነት
የሰለጠነ
በሆነ
በእግዚአብሔር
ስም
ሰላም
ይሁንላችሁ::
(መጽሐፈ
ምሥጢር)