በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሚያዝያ 3 ቀን
2006 ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
በአብና
በወልድ
በመንፈስ
ቅዱስ
ስም፣
አንድ
የናዝራውያን
አምላክ፣
የማይለወጥ
የሃይማኖት
ምሰሶ፣
የማይፍገመገም
የመርከባችን
አለቃ፣
የማይጨልም
የፋናችን
ብርሃን፣
ከዘመናት
በፊት
በሕልውና
አንድ
የሆነ፣
በስምና
በሥልጣን
የሠለጠነ፣
የመለኮቱ
አንድነት
የማይለወጥ፣
የመንግሥቱ
ስፋት
የማይወሰን፣
የብልጥግናው
ክብደት
የማይለካ
እርሱ
በሰላም
ይጠብቀን::