Saturday, May 14, 2016

የትዳር አንድምታው እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ መጽሐፍ በገበያ ውሏል

በመምህር ሽመልስ መርጊያ የተተረጎመውየትዳር አንድምታ እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮለአምስተኛ ጊዜ ታትሟል።
          በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መልስ የሚያገኙባቸው ነጥቦች፡-
እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያለውን ድንቅ ፈቃድ፤
ሚስት ለባሏ ትገዛየመባሉ ምክንያትና አተረጓጎም፤
የባልና የሚስት እኩልነትና አንድ አካል ስለ መኾናቸው የተሰጡ ድንቅ ማብራሪያዎች፤
ባልና ሚስት በየበኩላቸው ሊተገብሯቸው ስለሚገቡ ምግባራት፤
ለትዳራቸው ስኬት የሚጠቅሙን ሰማያዊ ፍልስፍናዎችና መንፈሳዊ ጥበባት፤
ኢአማኒ የትዳር ጓደኛ ቢኖረን ምን እናደርግ ዘንድ እንደሚገባን፤
ስለ ባርነት ትርጉም፤
አሳፋሪና አስፈሪ ትእዛዛት ስላሏት ጨካኝ እመቤት ማንነት፤
ስለ ትክክለኛው ድንግናዊ ሕይወት፤
ትኩረት ስላልተቸራቸው ነገር ግን ለብዙዎች ትዳር መፍረስ ዋና ምክንያት ስለኾነውመከልከል

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን ምሳሌዎች እንዴት መረዳት እንዳለብንና ስለ አተረጓጎም ስልታቸው መነሻ ነጥቦች፤
ሴቶች ፀጉራቸውን እንዲለናነቡ ወንዶች ግን እንዳይከናነቡ የመታዘዛቸው ምክንያት፤
በትዳራችን ውስጥ ቅድሚያ ልንሰጣቸው ስለሚገቡን ተግባራት፤
እንዲሁም ለትዳራችን ስኬት ታላቅ ጠቀሜታ ያላቸውንና ሌሎችም ቁም ነገሮችን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጥልቀት ተዳስሰዋል፡፡
      መጽሐፉን በኹሉም መጻሕፍት መደብሮች - በተለይም በተዋሕዶ መጻሕፍት መደብር (መርካቶ) በቅድስት ማርያም አከባቢ (አምስት ኪሎ) በቅዱስ ጊዮርጊስ አከባቢ (ፒያሳ) - ያገኙታል፡፡

        ተጨማሪ ማብራርያ ከፈለጉ ግን 0911 046 165 ወይም 0912 074 575 መደወል ይችላሉ፡፡

No comments:

Post a Comment

FeedBurner FeedCount