Showing posts with label ማኅሌተ ጽጌ፤ ምንጩ ትርጉሙና መልእክቱ (የመጨረሻው ክፍል). Show all posts
Showing posts with label ማኅሌተ ጽጌ፤ ምንጩ ትርጉሙና መልእክቱ (የመጨረሻው ክፍል). Show all posts

Friday, October 10, 2014

ማኅሌተ ጽጌ፤ ምንጩ ትርጉሙና መልእክቱ (የመጨረሻው ክፍል)



በዲ/ ያረጋል አበጋዝ

 
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መስከረም 30 ቀን፣ 2007 ዓ.ም.)፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡


የቀጠለ…

4.4.
ማዕረረ ትንቢት ማርያም ዘመነ ጽጌ እንግዳ  
ወዘመነ ፍሬ ጽጋብ ዘዓመተ ረኃብ ፍዳ
ብኪ ተአምረ ዘይቤ ኢዩኤል ነቢየ ኤልዳ
ያንጸፈጽፍ እምአድባሪሁ ወእም አውግሪሁ ለይሁዳ
ፀቃውዓ መዓር ጥዑም ወሃሊብ ፀዓዳ»
ትርጉም
«
በመከር ጊዜ አበባ በአበባ ጊዜ ደግሞ መከር አዝመራ ማጨድና መሰብሰብ የለም፡፡ ምክንያቱም ጊዜያቸው የተለያየ ስለሆነ፡፡ ለምሳሌ በመስከረም ወር የአበባ ጊዜ በመሆኑ አዝመራ መሰብሰብ የለም፡፡»

FeedBurner FeedCount