በዲ/ን ስመኘው ጌትዬ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ የካቲት 23
ቀን 2006 ዓ.ም.)፡- በስመአብ
ወወልድ
ወመንፈስ
ቅዱስ
አሃዱ
አምላክ
ጸልዩ
ከምቅድመንባበ
ዝንቱ
ክርታስ
“ይኄይሰኒ
ሕገ
አፉከ
እምአእላፍ
ወርቅ
ወብሩር
ወይጥእም
እመዐር
ወሶከር
- ከብዙ
ወርቅና
ብር
የአፍህ
ህግ
ይሻለኛል፡፡
እንደ
ስኳርና
እንደ
ማር
ይጥማልና፡፡”
በሚጥም
አንደበቱ
ጌታ
አክብሮ
አንደበቱን
ያጣፈጠለት
ዜመኛ
የሰኞ
ቅድስት
ድርሰቱን
ሲጀምር
ባዜመበት
ቃል
ጀምረን
“ንጉሰ
ሰላም
ሰላመከ
ሀበነ
- የሰላም
ንጉሷ
ሰላምህን
ስጠን”
ብለን
እኛም
ከእርሱ
ጋር
በማዜም
በተሰጠን
ሰላም
ከዛሬ
የድርሰቱን
አንዳንድ
ቃላትን
እንላለን፡፡