በሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሚያዝያ 5 ቀን 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
በጥንታውያን
አብያተ
ክርስቲያናት
እጅግ
ከሚወደዱ
እና
ከሚናፈቁ
ወቅቶች
አንዱ
ሰሙነ
ሕማማት
ነው፡፡
በዕለተ
ሆሳዕና
ጀምሮ
በዕለተ
ትንሣኤ
የሚጠናቀቀው
እጅግ
ላቅ
ያለ
መንፈሳዊ
ሕይወት
የሚታይበት
ጊዜ
ነው፡፡
በላቲን
Hebdomas Sancta or Hebdomas Maior፣
በግሪክ
ደግሞ
Ἁγία
καὶ
Μεγάλη
Ἑβδομάς, Hagia kai Megale
Hebdomas
ታላቁ
ሳምንት
ተብሎ
ይጠራል፡፡
በኛ
ደግሞ
ሰሙነ
ሕማማት፡፡