Showing posts with label በዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ መጽሐፍ "እመጓ"ላይ የቀረበ አጭር ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ. Show all posts
Showing posts with label በዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ መጽሐፍ "እመጓ"ላይ የቀረበ አጭር ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ. Show all posts

Wednesday, September 30, 2015

በዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ መጽሐፍ "እመጓ"ላይ የቀረበ አጭር ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ



ከዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ምጽሐፈ ገጽ የተወሰደ

(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መስከረም 19 ቀን 2008 ዓ.ም.)፤- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
የመጽሐፉ ርእስ - እመጓ
ደራሲ፡- ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ (/)
የገጽ ብዛት፡- 204
የኅትመት ዘመን፡- ነሐሴ 2007 ..(ሁለተኛ ዕትም)
ዋጋ - 65 ብር
መጽሐፉ ምንድን ነው?
ሲጀመር መጽሐፉ እውነተኛ ታሪክ ነው? ልቦለድ ነው? የጉዞ ማስታወሻ ነው? ወይስ ምን ልንለው እንችላለን? የሚሉትን ጥያቄዎች መልሰን ካልጀመርን መጽሐፉን የምንዳስስበትን መርህ ለመምረጥ ስለማያስችለን በትንሹም ቢሆን ማንሳቱ የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ የታሪኩን መጽሐፍ እንደ ልቦለድ፣ ሌላውንም በሌላ መንገድ ልንመረምረው አንችልምና፡፡

FeedBurner FeedCount