Pages
ቀዳሚ ገጽ
ቢመለከቷቸው ይጠቅማሉ
Labels
ልዩ ልዩ
ስብከት ወተግሳጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
በእንተ ቅዱሳን
ጥያቄና መልስ
ትምህርተ ሃይማኖት
ወቅታዊ
የጥበብ ትሩፋት
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ነገረ ማርያም
ለሕፃናት
Showing posts with label
ልዩ ልዩ
.
Show all posts
Showing posts with label
ልዩ ልዩ
.
Show all posts
Monday, October 6, 2014
ማኅሌተ ጽጌ፤ ምንጩ ትርጉሙና መልእክቱ (ክፍል ሁለት)
በዲ
/
ን
ያረጋል
አበጋዝ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መስከረም 26 ቀን፣ 2007 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
የቀጠለ…
2.
ታሪክ
በብሉይና
በሐዲስ
ኪዳን
በተለያዩ
ጊዜያት
የተፈጸሙትን
ድርጊቶች
እያነሣ
የሚሔድና
በዚያውም
ከታሪኩ
ጋር
አብሮ
ጸሎትና
ምሥጢር
የያዘ
ነው፡፡
ታሪክን
ከሚያነሡት
መካከል
የሚከተሉትን
ለአብነት
መመልከት
ይቻላል፡፡
Read more »
Saturday, October 4, 2014
ማኅሌተ ጽጌ፤ ምንጩ ትርጉሙና መልእክቱ (ክፍል አንድ)
በዲ
/
ን
ያረጋል
አበጋዝ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ መስከረም 25 ቀን፣ 2007 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ቅድስት
ቤተ
ክርስቲያናችን
ኃይለ
ቃልን
ከትርጓሜ፣
ትርጓሜን
ከምሥጢር
እንዲሁም
ደግሞ
ምሥጢርን
ከዜማ
ጋር
አስተባብረውና
አስማምተው
የሚደርሱ
ሊቃውንት
ባለቤት
ናት፡፡
በ
5
ኛው
መ
.
ክ
.
ዘመን
የተነሣው
ታላቁ
ሊቅ
ቅዱስ
ያሬድ
አምስቱን
ጸዋትወ
ዜማ
ሲደርስ
በ
14
ኛው
መ
.
ክ
.
ዘመን
የተነሣው
አባ
ጊዮርጊስ
ደግሞ
ሰዓታትን
ደርሷል፡፡
በዚሁ
ዘመን
አባ
ጊዮርጊስ
ጋር
ጥልቅ
መንፈሳዊ
ፍቅር
የነበረው
አባ
ጽጌ
ድንግል
“
ማኅሌተ
ጽጌ
”
የተባለውን
ድርሰት
ደርሷል፡፡
ማኅሌተ
ጽጌ
ግጥማዊ
አካሔድ
ያለው
ድንቅ
ኢትዮጵያዊ
ድርሰት
ነው፡፡
ይህ
ድርሰት
በማንኛውም
ጊዜ
የሚጸለይ
ቢሆንም
በተለየ
ሁኔታ
በቤተ
ክርስቲያን
አገልግሎት
የሚውለው
ከመስከረም
26
እስከ
ኅዳር
5
ቀን
ድረስ
ባለው
የእመቤታችን
የቅድስት
ድንግል
ማርያም
የስደት
ዘመን
ነው፡፡
በዚህ
ወቅት
በየሳምንቱ
እሑድ
ሌሊት
በሙሉ
የእመቤታችንን
ከልጇ
ጋር
ወደ
ግብፅ
መሰደድና
መንከራተት
እያሰቡ
የሚደረስ
ምሥጋናና
ጸሎት
ነው፡፡
Read more »
Wednesday, October 1, 2014
ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ርዕይ፡-
ሕፃናትና ወጣቶች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ዐውቀውና አክብረው በሃይማኖትና በምግባር ጸንተው ሲኖሩ ማየት፤
ተልዕኮ፡-
ለሕፃናትና ለወጣቶች ወንጌልን በማዳረስ ለቤተክርስቲያን ተተኪዎችን ማፍራት፤
ዓላማ፡-
ወቅቱን ያገናዘቡ መንፈሳዊ የማስተማሪያ ዘዴዎችን በመጠቀም ሕፃናትና ወጣቶች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓተ እምነትና ክርስቲያናዊ ትውፊት እንዲያውቁና እንዲጠብቁ ማስተማር፤
Read more »
Monday, August 4, 2014
መቅረዝ ዘተዋሕዶ - የውዳሴ ማብራርያ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለች
መቅረዝ
ዘተዋሕዶ
ከዚኽ
በፊት
ሊቃውንተ
ቤተ
ክርስቲያን
ባዘጋጁት
የትርጓሜ
መጽሐፍ
ተተንተርሳ
የተዘጋጀች
መጽሐፍ
ስትኾን
የምትለየውም፡
-
፩ኛ
)
የጥንቱን
ለዛ
ሳትለቅ
ቀለል
ባለ
አቀራረብና
ይዘት
በእያንዳንዱ
ምዕመን
እጅ
እንድትደርስ
በማሰብ
በ
መዘጋጀቷ፤
፪ኛ
) “
እንዲል፣
እንዳለ፣
እንዲሉ
”
የሚለውን
ጥንታዊ
አቀማመጥ
ጸሐፊውንና
ደራሲውን
በ
መለየቷ፤
፫ኛ
)
አንዳንድ
ተጨማሪ
ማብራርያ
የሚያስፈልጋቸውን
ምንባባት
ከተለያዩ
ድርሳናት
ተጨማሪ
ማብራሪያ
በ
መያዟ፤
፬ኛ
)
የመጽሐፍ
ቅዱስ
ጥቅስ
በሚያስፈልጋቸው
ቦታዎች
ላይ
ጥቅሱን
በማስቀመጥ
ምዕመናን
እንዲያመሳክሩት
መንገድ
በ
መክፈቷ ነው፡፡
Read more »
Sunday, August 3, 2014
ፍልሰታ
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ተዋዳጆች ሆይ!
ዛሬ የምንማማረው በእንተ ፍልሰታ ለማርያም አይደለም፡፡ ስለ ራሳችን ፍልሰታ እንጂ፡፡ ኹላችንም ስለ እመቤታችን ፍልሰታ የመናገር ችግር የለብንም፡፡ ዛሬ እንድንማማርና እንድንወቃቀስ የፈለግኹት በሕይወታችን ከግብርናተ ዲያብሎስ ወደ ክርስቶስ ሳንፈልስ (ሳንሻገር) የእመቤታችንን ፍልሰታ ብቻ ለምናከብር ለየኔ ቢጤዎች ነው፡፡
Read more »
Friday, July 25, 2014
††† መቅረዝ ዘተዋሕዶ - የውዳሴ ማብራርያ መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ትውላለች †††
መቅረዝ ዘተዋሕዶ ከዚኽ በፊት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ባዘጋጁት የትርጓሜ መጽሐፍ ተተንተርሳ የተዘጋጀች መጽሐፍ ስትኾን የምትለየውም በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ነው፡-
፩ኛ) የጥንቱን ለዛ ሳይለቅ ቀለል ባለ አቀራረብና ይዘት በእያንዳንዱ ምዕመን እጅ እንዲደርስ በማሰብ መዘጋጀቷ፤
፪ኛ) “እንዲል፣ እንዳለ፣ እንዲሉ” የሚለውን ጥንታዊ አቀማመጥ ጸሐፊውንና ደራሲውን መለየቷ፤
፫ኛ) አንዳንድ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸውን ምንባባት ከተለያዩ ድርሳናት ተጨማሪ ማብራሪያ መያዟ፤
፬ኛ) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ላይ ጥቅሱን በማስቀመጥ ምዕመናን እንዲያመሳክሩት መንገድ መክፈቷ፡
Read more »
Wednesday, July 9, 2014
ለመቅረዝ ዘተዋሕዶ ድረ ገጽ ወዳጆች
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሐምሌ ፪ ቀን፣ ፳፻፮ ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
በ
መቅረዝ
ዘተዋሕዶ
መንፈሳዊት
ድረ
ገጽ
አድራሻ
የኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ
ተዋህሕዶን
እምነት
፣
ሥርዓት
፤
ትውፊትና
ታሪክ
መሠረት
ያደረጉ
ትምህርታዊ
የኾኑ
ጽሑፎች
በአራት
በተለያዩ
ቋንቋዎች
ላለፉት
፬
ዓመታት
ወጥተዋል፡፡
እነዚኽ
ትምህርቶች
በሀገር
ውስጥም
ኾነ
ከሀገር
ውጪ
የኢንተርኔት
አቅርቦት
ላላቸው
ምዕመናን
በተቻለ
መጠን
ለማድረስ
ተሞክሯል፡፡
ነገር
ግን
እነዚኽን
መንፈሳውያን
ጽሑፎች
በዓቅም
ማነስ
ምክንያት
ቴክኖሎጂውን
መጠቀም
ላልቻሉ
ምዕመናን
ሊዳረሱ
አልቻሉም፡፡
Read more »
Saturday, April 12, 2014
ሰሙነ ሕማማት
በሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
(መቅረዝ ዘተዋሕዶ፣ ሚያዝያ 5 ቀን 2006 ዓ.ም.)፡-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
በጥንታውያን
አብያተ
ክርስቲያናት
እጅግ
ከሚወደዱ
እና
ከሚናፈቁ
ወቅቶች
አንዱ
ሰሙነ
ሕማማት
ነው፡፡
በዕለተ
ሆሳዕና
ጀምሮ
በዕለተ
ትንሣኤ
የሚጠናቀቀው
እጅግ
ላቅ
ያለ
መንፈሳዊ
ሕይወት
የሚታይበት
ጊዜ
ነው፡፡
በላቲን
Hebdomas Sancta
or
Hebdomas Maior
፣
በግሪክ
ደግሞ
Ἁ
γία
κα
ὶ
Μεγάλη
Ἑ
βδο
μ
άς
,
Hagia kai Megale Hebdomas
ታላቁ
ሳምንት
ተብሎ
ይጠራል፡፡
በኛ
ደግሞ
ሰሙነ
ሕማማት፡፡
Read more »
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)
FeedBurner FeedCount